99474 civil procedure/ evidence law/ appeal/ documentary evidence

አንድ ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት ከተከራካሪ ወገኖች አንዳቸው በስር ፍ/ቤት ውሳኔ ቅር በመሰኘት የይግባኝ አቤቱታ ሲያቀርቡለት በስር ፍ/ቤት የታዩ ሰነዶችን ወይም መታየት የነበረባቸውን ሰነዶች አስቀርቦ ሳይመረምር በይግባኙ ላይ ውሳኔ፣ ፍርድ ወይም ትእዛዝ መስጠት የሌለበት ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 145/1/

Download Cassation Decision