በክርክር ተሳታፊ ያልሆነ ወገን በስር ፍርድ ቤት በተሰጠ እግድ ትዕዛዝ የዕግድ ትዕዛዙን ለሰጠው ፍ/ቤት የዕግድ ይነሳ አቤቱታ ሳያቀርብ በቀጥታ ለይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት ይግባኝ የሚያቀርብበት እና የዕግድ ትዕዛዙ ላይ ውሣኔ የሚያሰጥበት ስርዓት የሌለ ስለመሆኑ በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ/ 154፤158