102406 property law/ rural land/ Oromia/ jurisdiction

በኦሮሚያ ክልል የገጠር መሬት አጠቃቀም ህግ መሰረት ግጭትና አለመግባባትን በመጀመሪያ በአስታራቂ ሽማግሌዎች እንዲፈቱ የሚደነገጉት ድንጋጌዎች አርሶ አደር ከአርሶ አደር በሚያደርገው የሚፈጠርን አለመግባባትን ለመፍታት እንጂ በህግ ወለድ እና በአንድ አርሶ አደር ሰዎች መካከል የሚፈጠርን አለመግባባት ጭምር የሚያካትት ሥላለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 130/99 አንቀፅ 16

Download Cassation Decision