የአዲስ አበባ ከተማ ቦታ ማስለቀቅና የካሳ ጉዳዮች ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ ቀደም ብሎ በሰጠው ፍርድ ላይ የሚቀርብለትን የፍርድ መቃወሚያ ተቀብሎ የመዳኘት ስልጣን ያለው ስለመሆኑ፣ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 358፣የኢ.ፌ.ድ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 37/1/ አዋጅ ቁ. 721/2004