111960 tax law/ constitution/ criminal law/ retroactivity of law

የተሻረው ህግ ይሰራ በነበረበት ጊዜ የተፈጸመ ወንጀል ሲኖርና በአዲሱ ህግ ግን እንደወንጀል ያልተቆጠረ ሲሆን ድርጊቱ ሊያስከስስም ሆነ ሊያስቀጣ የማይችልና የተጀመረውን ክስም የማቋረጥ ህጋዊ ውጤት ያለው ስለመሆኑ የኢ.ፌ.ድ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 21(2)፣ የኢ.ፌ.ድ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 5/3/ አዋጅ ቁ. 622/2001 አንቀጽ 99፣ አዋጅ ቁ. 859/2006

Download Cassation Decision