133773 tax law/ presumtive taxation/ keeping record

አንድ ግብር ከፋይ የሂሳብ መዝገብ እና ሰነድ ካልያዘ ወይም በማናቸውም ምክንያት የሂሳብ መዝገቡን እና ሰነዱን የግብር አስገቢው ባለስልጣን ያልተቀበለው እንደሆነ ወይም ግብር ከፋዩ በሕጉ በተወሰነው ጊዜ ውስጥ ገቢውን ያላስታወቀ እንደሆነ ግብር አስገቢው ባለስልጣን የግብሩን ልክ በግምት ሊወስን የሚችል ስለመሆኑ፡- የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 286/94 አንቀጽ 69

Download Cassation Decision