በጽሁፍ በተደረገ ውል አንደኛው ወገን ውሉን ለማሻሻል ሲፈለግ ዋናው ውል በፅሁፍ እስከተደረገ ድረስ ማሻሻያውም በዛው አግባብ መሆን ያለበት ሥለመሆኑ በጽሁፍ በተደረገ ውል አንደኛው ወገን የውል ማሻሻያ ጽሁፍ ለሌላኛው ወገን ሲላክልት ሌላኛው ወገን ሊቀበለው እንደሚችል ሲደነግግ ውሉን ለመቀበሉ ግን የተለየ ስርዓት ካለማስቀመጡ በተጨማሪ በምክንያታዊ ጊዜ ውሉን ያለመቀበሉን ካላስታወቀ ውሉን እንደተቀበለ የሚቆጠር ስለመሆኑ፣ የፍ/ሕ/ቁ. 1722፣2625