117953 contract law/ antichresis/ formation of contract

በህጉ አግባብ በሕግ ፊት የጸና የወለድ አገድ ዉል መደረጉ ባልተረጋገጠበት የወለድ አገድ ዉል ተቋቋሟል ማለት ስላለመቻሉ የፍትሓ ብሐር ሕግ ቁጥር 3052፤ 3053፤3117—3130

Download Cassation Decision