በተሽከርካሪዎች ላይ የደረሰን ጉዳት በተመለከተ የገበያ ዋጋ አስልቶ ግምት ለማቅረብ በህግ ለትራፊክ ፖሊስ የተሰጠ ተግባር ስላለመሆኑ የተሽከርካሪ ዋጋ ግምት የመተመን አገልግሎት መስጠት የትራንስፖርት ባለሥልጣን ስለመሆኑ በአንድ ንብረት ላይ የደረሰው ጉዳት ጠቅላላ ጉዳት (total loss) በሚሆንበት ጊዜ በንብረቱ ላይ የደረሰውን አጠቃላይ ግምት ከመጠየቅ ውጪ ይገኛል ተብሎ የሚታሰበውን ገቢ መጠየቅ አግባብነት የሌለው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.681/2002 አንቀፅ 2(25)፣37(2(ሐ) አዋጅ ቁ.468/97 አንቀፅ 7(1(ዘ)) የፍ/ሕ/ቁ.2090(1)፣2092 እና 2119(1)(2)