135694 law of succession/ testamentary disposition/ civil procedure/

ፍ/ቤት የሟችን ኑዛዜ ፈራሽ መሆን አለመሆን ላይ ተመስርቶ በሚቀርብለት የዳኝነት ጥያቄ ላይ አግባብ ያለው ዳኝነት ከመስጠት አልፎ በኑዛዜ የሚደርሳቸውን ድርሻ በትክክል ለይተው ሳይጠይቁ የውርስ ንብረት መጠን ግምት በመቀመጡ ብቻ ይኼው ግምት መሰረት ተደርጎ ሊፈጸም የሚችል ዳኝነት ስላለመኖሩ ፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 182(1)

Download Cassation Decision