118246 commercial law/ investment law/ share company

አንድ የውጪ ዜግነት ያለው ሰው በኢትዩጵያ ውስጥ በሚካሄደው ኢንቨስትመንት ውስጥ አክሲዩንን በመግዛት ለንግድ ስራ ምቹ የሆነ ህንፃ በማሰራት የሥራ መስክ ሊሳተፍ የሚችል ስለመሆኑ አንድ የባለአክሲዮኖቹ ጉባኤ ሕግን፣ መመስረቻ ፅሑፍንና መተዳደሪያ ደንብን በመከተል የተደረገ እስከሆነ ድረስ በሕጉ ጥበቃ የሚያገኝ ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 769/2004 አንቀጽ 12(1ሀ))፣ 2(6) እና 38 ደንብ ቁጥር 270/2005 አንቀጽ 3 የን/ሕ/ቁጥር 416(1)

Download Cassation Decision