104755 intellectual property/ trade mark/

በንግድ ምልከት መመሳሰል በአንድ ምርት ወይም አገልግሎት ጋር በተገናኘ ሁኔታ የሕዝብ ግንዛቤ ያዛባ ወይም ሊያዛባ የሚችል፤ በሁለት ድርጅቶች መካከል መሳከርን የሚፈጥር ከሆነ ሕብረተሰቡ ሊያገኝ የሚገባው ሕጋዊ ጥበቃና ዋስትና በተሟላ ሁኔታ ተፈፃሚ ለማድረግ የሚያስችል በመሆኑ በተመሳሳይ የንግድ ምልክት ላይ ምዝገባ እንዲደረግ የሚቀርብ ጥያቄ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 501/1998 አንቀፅ 7 አዋጅ ቁጥር 320/1995

Download Cassation Decision