120355 law of person/ name/ change of name

ፍርድ ቤቶች የሥም ይቀየርልኝ ጥያቄ በሚቀርብላቸው ጊዜ የአመልካችን ስም መለወጥ አስፈላጊ የሚያደርጉ ሁኔታዎች መኖር አለመኖራቸውን በማስረጃ አጣርተውና የሶስተኛ ወገን ጥቅም የማይጎዳ ለመሆኑ ጭምር ካረጋገጠ በኋላ ተገቢውን መወሰን ያለባቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 361/1995 አንቀጽ 41/1/ /1/

Download Cassation Decision