110507 advocates/conflict of interest

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ውስጥ አንድ ጠበቃ የጥቅም ግጭት ሊፈጥር በሚችልበት ሁኔታ የተለያዩ ተከራካሪዎችን በመወከል መከራከር የማይችልና ይሄንኑ ተግባር ፈፅሞ ሲገኝ እንደ ከባድ የሥነ -ምግባር ጥሰት ሊቆጠር የሚችል ስለመሆኑ የኦሮሚያ ክልል የጠበቆች እና ሕግ ጉዳይ ፀሃፊዎች እና ፍቃድ አሰጣጥ አዋጅ ቁ. 182/2005 አንቀፅ 36(3) ደንብ ቁጥር 57/92 አንቀፅ 10፣11፣12 እና 13

Download Cassation Decision