152719 family law/ paternity/ DNA test

የባህሪ ወሳኝ ቅጣት ( DNA) ምርመራ አንዴ ሰው የሌጁ አባት ወይም እናት አይዯሇም ሇማሇት የሚቀርብ ማስተባባያ ማስረጃ ሉሆን የሚችሌ ቢሆንም የሚከናወነው አባትነትን በሚመሇከት የመካዴ ክስ ሇማቅረብ የሚያስችለ ቀዲሚ ሁኔታዎች ሲሟለ ስሇመሆኑ እና እናትነትን በተመሇከተም በቤተሰብ ህግ ከአንቀፅ 153 እስከ 166 ዴረስ የተዘረጋው ስርዒት የሚፇቅዴ ሁኖ በፌትሃ ብሓር ስነ ስርዒት ሔጉ የተመሇከቱትን የማስረጃ አቀራረብ ስርዒቶችን መሰረት በማዴረግ ሲቀርብ ስሇመሆኑ
አዋጅ ቁጥር 213/1992 ከአንቀጽ 167-179

Download here