143227 commercial law/ trade mark/ registration of trade mark

አንድ የንግድ ምልክት አንድ ዓይነት ወይም ተመሳሳይ የሆኑ የሌላ ዕቃዎችን አገልግሎችን በሚመለከት በሚገባ በሚታወቅ ወይም ኢትዮጵያ ዉስጥ ግልጋሎት ላይ ከዋለ የንግድ ምልክት ጋር አንድ ዓይነት ወይም ሊያሳስት በሚችል ደረጃ ተመሳሳይ ከሆነ ወይም ትርጉሙን ከያዘ መመዝገብ የሌለበት ስለመሆኑ
የንግድ ምልክት ምዝገባና ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 501/1998 አንቀጽ 7(2)፤ 36(1)

Download here