159414 property law/ possessory right

አንድ ባለይዞታ ወሰን አልፎ በሌላ ሰው ይዞታ ላይ ያለአግባብ በመግባት የሰራው ግንባታ በሌላኛው ባለይዞታ ንብረት አጠቃቀም ላይ ጉዳት ያደረሰ መሆኑ በባለሙያ ከተረጋገጠ ባለሙያው ባለበት ተለክቶ በዚያው ልክ ወሰኑን ያለፈዉን ግንባታ እንዲያፈርስ መደረግ ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህግ አንቀጽ 1204፣1205፣1225/1/ 

Download here