152185 property law/ urban land/ land lease

አንድ ሰው የከተማን ቦታ በሊዝ ስለመያዝ የወጣው አዋጅ ቁጥር 721/2004 ከመውጣቱ በፊት የይዞታ ማረጋገጫ እንዲሰጠው ጠይቆ  የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ተዘጋጅቶ እንዲሰጠው ውሳኔ ያገኘው አዋጁ  በስራ ላይ በነበረበት ጊዜ ከሆነ የውሳኔው አፈፃፀም ሊቀጥል የሚገባው በአዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 37/1 መሠረት ሳይሆን በአዋጁ አንቀጽ 6/3/ በሊዝ ስሪት መሠረት ስለመሆኑ 

Download here