156389 civil procedure/ execution / rent law

የአንድ የማይንቀሳቀስ ንብረት አከራይ የሆነ ሰዉ ላልተከፈለዉ የዉዝፍ ኪራይ ክፍያ አከፋፈል ሲባል ተከራዩ በፍርድ አፈጻጸም ምክንያት በመጀመሪያ ጨረታ ሽያጭ ላይ ተወዳድሮ አሸናፊ የተባለ ገዥ ዋጋ ከፍሎ ግዥዉን ባለመፈጸሙ ድጋሚ ጨረታ ሲደረግ የሽያጭ ዋጋ ቢቀንስ በሁለተኛዉ እና በአንደኛዉ ጨረታ መካከል ለተፈጠረዉ የዋጋ ልዩነትና ኪሳራ የመክፈል ግዴታ ሁለተኛውን ጨረታ ተወዳድሮ አሸናፊ የሆነው ሰው ላይ የማይወድቅ ስላለመሆኑ 

Download here