አንድ የመሰረታዊ ማህበር አባል ሲሞት ዕጣው ወይም ጥቅሙ በማህበሩ መዝገብ ውስጥ በወራሽነት ለሰየመው ወይም ሟቹ ወራሽ ያልሰየመ ከሆነ በሕግ ለመውረስ ለሚችል ወራሹ የሚተላለፍ ሲሆን ይህም የሚሆነው ወራሹ የማህበሩ አባል ከሆነ ወይም ለመሆን ፈቃደኝነቱን ሲገልፅ ሲሆን ወራሹ የማህበሩ አባል ካልሆነ ወይም አባል ለመሆን የማይፈልግ ወይም የማይፈቀድለት ከሆነ የሟቹ የዕጣው ዋጋ እና ጥቅም የሚከፈለው ስለመሆኑ
የኅብረት ሥራ ማህበራት አዋጅ ቁ.147/1991 አንቀጽ 19፣ 32