156425 constitution/ use of images/ advertisement/

የሰውን ምስል ያለባለቤቱ ፈቃድ ለማስታወቂያ ሥራ በቴሌቭዥን በማስተዋወቅ ጥቅም ላይ ያዋለ አካል ምስሉን ከባለቤቱ ፍቃድ ውጪ በመጠቀም ለሰራው ማስታወቂያ ተገቢውን ካሳ የመክፈል ኃላፊነት ያለበት ስለመሆኑ
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግስት አንቀፅ 14፣የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 27፣28፣ 29

Download here