161301-civil procedure-withdrawal of suit-new suit

አንድ ተከራካሪ ወገን በፍ/ቤት ፈቃድ ክሱን የተወ እና አዲስ ክስ ባቀረበ ጊዜ በቀረበው አዲስ ክስ ላይ በግራቀኙ ተከራካሪ ወገኖች የቀረቡት እና በፍ/ቤቱ ትዕዛዝ መሠረት የቀረቡ ማስረጃዎች ተመርምረው እና ተመዝነው ውሳኔ የሚሰጥበት እንጂ አስቀድሞ በፍ/ቤት ፈቃድ በተዘጋው መዝገብ ላይ ቀርበው በነበሩ ማስረጃዎች መሠረት ውሳኔ የሚሰጥበት አግባብ ስላለመኖሩ
የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 278

Download here