165775 civil procedure - execution - sale by public auction

የአፈፃፀም ችሎት በፍርድ ባለመብትና በፍርድ ባለዕዳ መካከል አንድን ቤት በዓይነት ለመካፈል ስምምነት እንደሌለ በማረጋገጥ በሐራጅ እንዲሸጥ ትዕዛዝ የሰጠ እና ግራቀኙም በቀረቡት ተጫራቾች ሐራጁ እንዲቀጥል በፊርማቸው አረጋግጠው ቤቱ የተሸጠ ከሆነ የሐራጁ የሽያጭ ሥርዓት ተገቢ ባልሆነ መንገድ ወይም በማጭበርበር ተፈጽሟል ለማለት የሚያስችል ስላለመሆኑ 

በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 445 

Download here