161736 civil procedure-amendment of pleading

ለአንድ ክስ መሻሻል ወይም ለክርክሩ መለወጥ ቀደም ሲል የቀረበን የክስ ምክንያት በሌላ የክስ ምክንያት በመቀየር ለመሟገት ማቅረብ ነገሩን ይበልጥ የሚያብራራ ወይም ትክክለኛ ፍትህ ለመስጠት የሚረዳ ነው በሚል ክስ እንዲሻሻል የሚፈቀድበት የህግ ምክንያት ስላለመኖሩ
/በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 91/1/2/

Download