173416 civil procedure-preliminary objection-material jurisdiction

ፍ/ቤቶች ተከራካሪ ወገኖች በሚያቀርቡት ክስ ላይ ያቀረቡትን መቃወሚያ እና በክሱ መነሻነት የቀረበ የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ ካለ ራሱን ችሎ መፍትሔ ማግኘት ያለበት ክርክር ስለሆነ የተከሳሽ ከሳሽነት ክሱ ላይ ተገቢውን ሀተታ በማስፈር አግባብነት ያለውን ትዕዛዝ ወይም ብይን መስጠት የሚገባቸው ስለመሆኑ 

በተከራካሪዎች ለዳኝነት በቀረበ ጉዳይ ላይ ፍ/ቤቶች በራሳቸው አነሳሽነት ወይም በተከራካሪዎቹ በሚቀርብ መቃወሚያ መነሻነት የስረ ነገር ስልጣን የሌላቸው መሆኑን ካረጋገጡ መዝገቡን የስረ ነገር ስልጣን ላለው ፍ/ቤት ሊያስተላልፉ የሚገባ ስለመሆኑ

የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 17(3) እና 91(5)፤ 182(3)

download