አንድ የእርቅ ስምምነት በፍርድ ቤት ተረጋግጦ ከተመዘገበ በኋላ የእርቅ ስምምነቱ የፀደቀበት መዝገብ ባለበት ሁኔታ የእርቅ ስምምነቱን ለማሰረዝ በሌላ መዝገብ አዲስ ክስ ማቅረብ የሚቻልበት የህግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 274፣277