169522 civil procedure-evidence law-letter by administrative authority-weight of evidence

በፍርድ ቤት ከቀረበ ክርክር ጋር በተያያዘ ከአስተዳደር ክፍል የሚሰጥ መግለጫ እንደየአግባብነቱ ለፍርድ ቤቱ ከቀረቡት ሌሎች የሰው እና የሰነድ ማስረጃዎች ይዘት ጋር ተገናዝቦ የሚወሰድ እንጂ በራሱ የመጨረሻ ማስረጃ ስላለመሆኑ  

Download