169407 civil procedure-appeal-non appearance of parties

በይግባኝ ደረጃ ግራ ቀኝ ወገኖች ለክርክር በተቀጠረበት ቀን ባለመቅረባቸው ተዘግቶ የነበረ መዝገብ በይግባኝ ባዩ አመልካችነት ሲከፈት መልስ ሰጪው እንዲያውቀው ሳይደረግ በሌለበት ውሳኔ መስጠት እና መልስ ሰጪው በሌለበት የተሰጠው ውሳኔ እንዲነሳለት የሚያቀርበውን አቤቱታ በቂ ባልሆነ ምክንያት ውድቅ ማድረግ አግባብነት የሌለው ስለመሆኑ
የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህግ አንቀጽ 233

Download