166617 civil procedure-appeal-remand by appeal

አንድ ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት በህግ በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሥር ፍ/ቤት ውሳኔን በመሻር ጉዳዩ በድጋሚ እንዲታይ ነጥብ ለይቶ እስከመለሰ ድረስ የሥር ፍ/ቤቱ በበላይ ፍ/ቤቱ  ትዕዛዝ ወይም መመሪያ መሰረት ግራ ቀኝ ተካራካሪ ወገኖችን በማከራከር ፣ በመስማት፣ ተገቢውን ጭብጥ በመመስረት እና በማስረጃ በማጣራት ዉሳኔ የመስጠት ኃላፊነት ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.246-249፣341(1)    

download