155880 civil procedure-international arbitration-cassation-jurisdiction

ግራቀኝ ተከራካሪ ወገኖች በሚያደርጉት ስምምነት መሰረት  አለመግባባታቸውን በኢትዮጵያ መሰረታዊ ህግ (Substantive Law) እንዲሁም በውጪ ሃገር የሥነ-ሥርዓት ህግ መሰረት በሚቋቋም የግልግል ዳኝነት አካል በውጭ ሃገር ለመቋጨት በተስማሙት መሰረት የተቋቋመው የግልግል ጉባኤ የሰጠው ውሳኔ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎት ታይቶ እንዲታረም የሚቀርብ የሰበር ማመልከቻ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ
የኢፌዴሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 80(3)(ሀ) እና በፌዴራል ፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 25/1988 አንቀጽ 10 (በአዋጅ ቁጥር 454/97 አንቀጽ 2 እንደተሻሻለ)፤ከፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 458(ሀ) እና 461(1)(ሀ)  

Download