165314 property law-expropriation-urban house expropriation

አንድ ቤት በዓዋጅ 47/67 መሰረት ከተወረሰ በኋላ የተወረሱ ቤቶችን ለመመለስ በወቅቱ ስልጣን የነበረዉ የከተማ ልማትና ቤት ሚኒስቴር ቤቱ እንዲመለስ የወሰነው ዉሳኔ መኖሩን የሚያሳይ ማስረጃ ባልቀረበበት ሁኔታ ምትክ ቤት እንዲሰጥ መወሰኑ ብቻ የተወረሰ ቤት ይመለስ ማለት ስላለመሆኑ 

images/cassation/cassation decisions by number/volume 24/165314 property law-expropriation-urban house expropriation.pdf