169648 property law-rural land law-jurisdiction-Oromia

ከመሬት ይዞታ ጋር በተያያዘ ግጭትና አለመግባባት ሲኖር ጉዳዩ አስቀድሞ በቀበሌ አስተዳደር አማካይነት ወይም በተከራካሪ ወገኖች ምርጫ በስምምነት በሽማግሌዎች ታይቶ እንዲፈታ ማድረግ ለተከራካሪ ወገኖች የተፈቀደ አማራጭ እንጂ አስገዳጅ ስላለመሆኑ 

የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 456/97 አንቀጽ 12፤በአሮሚያ ክልል መንግስት የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ ቁ/ 130/99 አንቀጽ 16፣17 

Download