አንድ ባለይዞታ አንድን ይዞታ በስጦታ አግኝቶ ለረጅም ዓመታት ይዞ በሚመለከታቸዉ የመንግስት አካላት ዕዉቅና ሲጠቀምበት የነበረ መሆኑ ከተረጋገጠ በክልል ከተሞች ዉስጥ የተሟላ ሰነድ የሌላቸዉና ሰነድ አልባ ይዞታዎችን በማጣራት የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ/ካርታ ለመስጠት ተሻሽሎ በወጣ መመሪያ ቁጥር 8/2007 መሠረት የመስተናገድ መብት ያለው ስለመሆኑ
የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ/ካርታ ለመስጠት ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር 8/2007 አንቀጽ 4(5)