የቤት ኪራይ እንዲከፈል መጠየቅ ካለበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ሁለት ዓመት ድረስ ካልተጠየቀ የቤት ኪራይ ክፍያ እንደተከፈለ ይቆጠራል የሚለዉ የሕግ ግምት፣ ሁለት ዓመቱ ሳይደርስ ባለገንዘቡ ገንዘቡ እንዲከፈለዉ ባለዕዳዉ ላይ ክስ አቅርቦ እንደሆነ እዳዉ እንደተከፈለ ይቆጠራል የሚለው የህግ ግምት ቀሪ ስለሚያደርገው ክሱ በሁለት ዓመት ይርጋ የማይታገድ ስለመሆኑ
በፍ/ብ/ሕ/ቁ.2024(መ)፣2025 (ለ)