161417 extracontractual liability-strict liability-building-insurance law-indemnity

የአንድ ሕንጻ ባለሀብት ወይም ባለይዞታ ሕንጻው ሊያደርስ ይችላል ተብሎ ያልታሰበ ድንገተኛ ነገር ቢያደርስ ሕንጻው ለሚያደርሰው ጉዳት ከውል ወጪ ኃላፊነት ያለበት ሲሆን ጉዳት የደረሰበት ባለንብረትም የኢንሹራንስ ውል ያለው ከሆነ ኢንሹራንስ ድርጅቱ ለደረሰው ጉዳት ተገቢውን ከፍያ ከከፈለ በኋላ ጉዳት በደረሰበት ሰው ተተክቶ የህንፃውን ባለሀብት ለመጠየቅ መብት ያለው ስለመሆኑ
የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2088 ፣2077፣ የንግድ ህግ 683

Download