የግብር አስገቢ ባለስልጣን አንድ ግብር ከፋይ ገቢውን በየጊዜው እያሳወቀ ግብሩን እየከፈለ መሆኑ ብቻ በቂ አይደለም ብሎ ካመነ በግብር ከፋዩ የቀረቡ ማንኛውንም መግለጫዎች ሰነዶች እና የሂሳብ መዝገቦች በማናቸውም ጊዜ በመመርመርና በማረጋገጥ በግብር ከፋዩ የተገኙትን የግብይት ማስታወሻዎች በባለሙያዎች በማስመርመር ተጨማሪ ግብር መወሰኑ ስላመቻሉ
የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 286/94 አንቀጽ 38/2፣66