በንግድ የግብር ዘመን የደረሰ ኪሳራ ሊሸጋገር የሚችለው ከሚቀጥሉት ሶስት የግብረ ዘመናት ውስጥ የሚገኝ ግብር የሚከፈልበት ገቢ ላይ መጀመሪያ ያጋጠመው ኪሳራ በኋላ ካጋጠመው አስቀድሞ በማካካስ ሊሸጋገር የሚችል እና ይህም በማናቸውም ሁኔታ ከሁለት ሶስት ዓመታት ከሚቆጠሩ ስድስት ዓመታት በላይ ሊሸጋገርና ሊቀናነስ የማይችል ስለመሆኑ
የአንድ ግብር ከፋይ ኪሳራ ሊሸጋገር የሚችለው በግብር ባለሥልጣን ኦዲት ተደርጐ ተቀባይነት ሲያገኝ ወይም በውጭ ኦዲተር የተመረመረ የሂሳብ መግለጫ ሲቀርብ ስለመሆኑ
አዋጅ ቁጥር 286/94 አንቀጽ 28/1/ እና /3/፤በደንብ ቁጥር 78/1994 እንደተሻሻለው አንቀጽ