163069 criminal law-tax law-custom duty-invoice fraud

አንድን ዕቃ ከውጪ የሚያስመጣ ሰው ለጉምሩክ ሥርዓት አፈጻጸም ሲባል ስለሚያስመጣው ዕቃ አስፈላጊ የሆኑ መግለጫዎችን በመስጠት በዲክላራሲዮን ላይ በማስመዝገብ ወደ ሐገር ውስጥ የሚገቡ ዕቃዎች በላኪው እና በአስመጪው መካከል በሚደረግ ስምምነት ወደ ሐገር ውስጥ የሚገቡ ከመሆናቸው አኳያ ወደ ሐገር ውስጥ እንዲገባ የተደረገው ዕቃ አስመጪው በዲክላራሲዮን ካስመዘገበው ዕቃ የበለጠ ዋጋ ያለው ሆኖ በተገኘ ጊዜ አስመጪው የተላከውን ዕቃ ሊያውቅ የሚችልበት ሁኔታ የለም ተብሎ ከወንጀል ተጠያቂነት ነፃ ሊደረግ የማይገባ ስለመሆኑ
የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/06 አንቀጽ 13/4/፣169/2/

Download