181958 criminal law-tax law-fraud-accused's criminal participation

ከተገኘ ገቢ የሚከፈል ግብርንና የተሰበሰበን ተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያ ደረሰኞች ሐሰተኛ መሆናቸው ብቻ አንድን ተከሳሽ ጥፋተኛ ሊያስብለው የማይችልና ሐሰተኛ ደረሰኝ ናቸው የተባሉት ደረሰኞች አፈጣጠርና ለገቢ ሰብሣቢው መስሪያቤት አቀራረብ ሂደት ላይ የተከሳሹን ድርሻና በሕግ የተጣለበት ግዴታ ከወንጀል ህግ መሰረታዊ መርህና የወንጀል ማስረጃ ምዘና መርህን በተከተለ መንገድ ሊመረመር የሚገባው ስለመሆኑ
ከወንጀል ሕግ አንቀፅ 23(1) ፤የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር
285/94 አንቀፅ 22፣49፣50 (1) 

Download