164030 criminal law-homicide-intention-evidence

በወንጀል ሕግ አንቀጽ 539/1/ሀ መሰረት በሰው መግደል ወንጀል በተመሰረተ ክስ ላይ የግል ተበዳይ ህይወት በጠፋበት እና ወንጀሉ የአካል ጉዳት ማድረስ ስለመሆኑ በማስረጃ ባልተረጋገጠበት ሁኔታ የተከሳሾች የሀሳብ ክፍል ከባድ የአካል ጉዳት ለማድረስ ነው በሚል የክሱን የህግ ድንጋጌ ወደ አንቀጽ 556/2/ሀ ዝቅ በማድረግ የሚሰጥ የቅጣት ውሳኔ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ 

Download