168166 criminal law-aggravated bodily injury-crime object

አንድ ከባድ የአካል ጉዳት ማድረስ ወንጀል ፈፅመሃል ተብሎ የተከሰሰ ተከሳሽ ድርጊቱን ለመፈጸም የተጠቀመበት መሳሪያ የሌለ መሆኑ በማስረጃዎች በተረጋገጠበት ሁኔታ በከባድ የአካል ጉዳት ማድረስ ወንጀል ጥፋተኛ ሊባል የማይገባ ስለመሆኑ
የወንጀል ህግ አንቀፅ 555 ፣556(1)

Download