163947 criminal procedure-evidence law-corruption-inadmissible evidence

አንድ ድርጊት ከመፈፀሙ በፊት፣ ሲፈፀም ወይም ድርጊቱ ከተፈፀመ በኃላ ዐቃቤ ህግ ስላቀረበው ክስ ማስረጃ ይሆነኛል በማለት በሕጉ አግባብ ያቀረበውን ማስረጃ በማስረጃነት ሊቀርብ የማይችልና ተቀባይነት የሌለው (Inadmissible evidence) ነው የሚል ግልፅ ክልከላ የሚያደርግ የሕግ ድንጋጌ በሌለበት የማስረጃው አስረጂነት ዋጋ ሳይታይና ሳይመዘን በደፈናው ማስረጃው ከተከሳሾች ጋር አብሮ ተከሳሽ የነበረ ነው፤ የተከሳሾችን የመከላከል መብት ይጎዳል በሚል ምክንያት ተቀባይነት የሌለው ነው በማለት ውድቅ ማድረግ የማስረጃ ተቀባይነት፤አግባብነትና ምዘና መርህን፤ የክርክር አመራርና የዳኝነት አሰጣጥ ስርዓትን ያልተከተለ ስለመሆኑ
ወ/መ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ 108-122፣የሙስና ወንጀሎች አዋጅ ቁጥር 881/2007 አንቀጽ 8 እና የተሻሻለው የጸረ ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ አዋጅ ቁጥር 434/1997 አንደተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 41፣43

Download