179416 constitution-criminal procedure-trial in absentia

አንድ ተከሳሽ ጥፋተኛ ቢባል በቀላል እሥራት፤ ከ12 ዓመት በታች በሆነ ጽኑ እሥራት ወይም ከአሥራ ሁለት ዓመት በላይ በሆነ ጽኑ እሥራት ሊቀጣ የሚችል በመሆኑ ተመራጭ የሚሆነው የፍርድ ሂደት ተከሳሹ በተከሰሰበት ድንጋጌ የተቀመጠው ከፍተኛ ቅጣት ሊቀጣ ይችላል ብሎ ከወዲሁ በማሰብ ጉዳዩን በሌለበት እንዲታይ ማድረግ ሳይሆን የተከሳሽ በችሎት ተገኝቶ የመከራከር መብት ከሚጣስ ይልቅ ተከሳሽ እስኪገኝ ድረስ የፍርድ ሂደቱ እንዳይካሄድ በማድረግ ስለመሆኑ
የኢፌዲሪ ሕገመንግስት አንቀጽ 20/4፣ ዓለም ዓቀፍ የሲቪል እና የፖለቲካ መብቶች ስምምነት አንቀጽ 14፣የወ/መ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ 162(2) 

Download