171521 criminal procedure-criminal charges-amendment of charge

አንድ ወንጀል ክስ እንዲሻሻል ትእዛዝ የሚሰጠዉ በክስ ማመልከቻ ፎርም ወይም በክሱ ማመልከቻ ላይ ስለወንጀሉ አስፈላጊ ዝርዝር ዉስጥ ስህተት ሲገኝ ወይም ሳይጠቀስ ሲቀርና ይህም መሰረታዊ ነገር ሆኖ ሲገኝ ስለመሆኑ በወንጀለኛ መቅጫ ስነ ስርዓት ህግ አንቀጽ 111፣112፣118 እና 119/1/ 

Download