159062 land law-agricultural land lease-investment-Tigray

የእርሻ የኢንቨስትመንት መሬት በሚመለከተው አካል እውቅና በሕግ አግባብ መብት ከሚተላለፍበት ስርአት ውጭ በኪራይ ለኢንቨስትመንት ሥራ የተገኘ መሬት በሽያጭ ለ3ኛ ወገን ማስተላለፍ የማይቻል ስለመሆኑ
የተሻሻለው ትግራይ ክልል የኢንቨስትመንት የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 239/2ዐዐ6 አንቀጽ 2፣22/5/፤24፣26/4/

Download