171530 employment agency-surety-administrative law

በውጭ ሀገር ሥራና ሰራተኛ አገናኝነት ሥራ ዋስትና የሚሆን ገንዘብ በማስያዝ ከኢፌዴሪ ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ፈቃድ አውጥቶ የሚሰራ ኤጀንሲ የዋስትና ገንዘቡ ተመላሽ እንዲደረግለት ለማድረግ ኤጀንሲው ፈቃዱን መመለስ አለመመለሱ፤ አስቀድሞ የተሰጠው ፈቃድ ካልተመለሰ ፈቃድ ሳይመለስ የዋስትና ገንዘብ ሊመለስ የሚገባ ስለመሆን አለመሆኑ፤ እንዲሁም ኤጀንሲው ለሥራ ወደ ውጪ አገር ለላካቸው ዜጎች መብትና ደህንነት ማስከበሪያ በባንክ ያስያዘው የዋስትና ገንዘብ እንዲለቀቅለት ሊያሟላ የሚገባቸው ሁኔታዎች የተሟሉ መሆን አለመሆኑን ከክርክርና ማስረጃ አንጻር ታይቶና በአግባቡ ተገናዝቦ መወሰን ያለበት ስለመሆኑ የውጪ ሀገር ስራ ስምሪት አዋጅ ቁጥር 923/2008 አንቀጽ 60(5)፣ አንቀጽ 78

Download