10797 Civil procedure/ Execution of Judgment/ Return of property to owner

ባለቤቱና መጠኑ ተለይቶ የታወቀውንና ለባለቤቱ እንዲመለስ በወንጀል ጉዳዩ በፍርድ የተወሰነው ገንዘብ እውነተኛ ባለቤት በቀረበ ጊዜ በቀጥታ የሚመለሰ ስለመሆኑ 

የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 378 

Cassation Decision no. 10797