ከቀረጥ ነፃ፣ በቅናሽ ቀረጥ ወይም በጊዜያዊነት ከቀረጥ ነፃ የገባን ዕቃ ህግን በሚቃረን መልኩ የቀረጥ ነፃ መብቱ ከተሰጠበት ምክንያት ውጪ መጠቀም /ለሌላ ሰው አሳልፎ መስጠት/ የወንጀል ኃላፊነትን የሚያስከትል ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 60/89 አዋጅ ቁ. 368/95 አንቀጽ 73/1/ /ሀ/ /ለ/ /2/