60400 tax law/ custom duties/ criminal law/ contraband/

አንድ ዕቃ /ንብረት/ ኮንትሮባንድ ነው ወይም የጉምሩክ ስርዓት ያልተፈፀመበት ነው በሚል በቁጥጥር ስር ሊውል የሚችልበት አግባብ የጉምሩክ ሥርዓት ያልተፈፀመበትን ዕቃ ወደ ጉምሩክ ክልል ማስገባት ወይም ከጉምሩክ ክልል ማስወጣት ዕቃው ኮንትሮባንድ እንዲባል የሚያደርግ ስለመሆኑና የኮንትሮባንድ ወንጀልን የሚያቋቁም ስለመሆኑ “የጉምሩክ ክልል” በሚል የተጠቀሰው ሃረግ አጠቃላይ የኢትዮጵያ የግዛት ክልልን የሚያመላክት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ 622/2001 አንቀጽ 2/17/, 12/4/, 13/1/, 91/1/, 2/7/

Download Cassation Decision