← Back to Search

 

1.  ተዋዋይ ወገኖች መሰረታዊ ያልሆኑና ጥቃቅን የሆኑ ምክንያቶችን ብቻ

በመስጠት ውል ማፍረስ Eንዳይችሉ ዳኞች ውሉ Eንዲፈርስ ሊያደርጉ

የሚችሉት ውሉ ባይፈርስ ከፍ ያለ ችግር የሚያስከትል ከሆነ ብቻ ነው፡፡

2. የውል Aብዛኛው ግዴታ በተፈፀመ ጊዜ የተወሰነ ቀሪ ገንዘብ Aለመከፈሉ

ውሉን ለማፍረስ የሚያበቃ መሠረታዊ የሆነ የግዴታ መጣስ የሚያሰኝ

ምክንያት Aይደለም፡፡

 

Cassation 18786